የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ
03/04/2018
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ ‼️
ህዳር 30/2018ዓ.ም [ወልቂጤ ]
በጉብርየ ክፍለከተማ ጋሶሬ ፣ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት እና ኤዋን አካባቢ ለንግድ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል መኖሪያ ከ160 ካሬ 200ካሬ እንዲሁም ንግድ ከ417ካ ሬ -710 ካሬ የሆኑ ቦታዎች ለአልሚዎች በመደበኛ ጨረታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል።
በዚሁም መሰረት ከታህሳስ 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናቶች በወልቂጤ ከተማ ዋና ማዘጋጃ እና በጉብርየ ክፍለከተማ ማዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
#የወልቂጤ ከተማ ማዘጋጀት ቤታዊ አገልግሎት