የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
02/03/2018
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ ‼️
የወልቂጤ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ፅህፈት ቤት የመኖሪያ እና የንግድ ቦታዎች በሊዝ ጨረታ በቀን 18/2018ዓ.ም በድጋሚ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል።
በዚህም መሠረት #የንግድ ቦታው በተመለከተ የጨረታ ጊዜ ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ለተጨማሪ ለ5 የስራ ቀናቶች የተራዘመ መሆኑ ሲታወቅ በ03/3/2018 ዓ.ም የጨረታ ሰነድ የሚገባ ሲሆን የሚከፈተው በማግስቱ በ04/03/2018 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን።
የጨረታ ሰነድ በወልቂጤ ከተማ ዋናው ማዘጋጀት ቤት እና በጉብርየ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
#የወልቂጤ ከተማ ማዘጋጀት ቤታዊ አገልግሎት